October 25 -31, 2021 | Everywhere
በቀጣይ ዓመት ከጥቅምት 9 እስከ ጥቅምት 15 2013 ዓ.ም የሚከበረው የዓለምአቀፍ የግልጽ ተደራሽነት ሳምንት የትኩረት አቅጣጫ፤ “ግልጽነት ከአላማ ጋር፡- መዋቅራዊ እኩልነትንና አካታችነትን ለመገንባት ለተግባር እንነሳ” የሚል መሆኑን የ2020 የግልጽ ተደራሽነት ሳምንት አማካሪ ኮሚቴ በደስታ ያበሥራል፡፡ ግልጽነት በእኩልነት ላይ የተመሰረተ የእውቀት ማጋራት ሥርዓት ለመገንበት ዋና መሣሪያ ነው፡፡የምርምርና የትምህርት ሥርዓቱን እንደገና በማዋቀር በዋናነት በግልጽ ተደራሽ ማረግ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ሥርዓት ለመገንባት መሰረት ይጥላል፡፡ ነግር ግን አሁንም ግልጽነት ዋና እሴት በሆነባቸው ቦታዎች ሳይቀር መዋቅራዊ ዘረ…
All content subject to a Creative Commons Attribution 4.0 License unless specified differently by poster. Created by Nick Shockey. Powered by
Badges | Report an Issue | Terms of Service
Please check your browser settings or contact your system administrator.